አዲስ ከተማ ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
akic@tvet.edu.et +251 11 646 44 55
6 ዩኒቨርስቲዎች የጉና ተራራ አከባቢን ለማልማት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

Posted 2020-08-09 16:33:49

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2012 ዓ.ም ሁለተኛውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በሃዋሳ ባስጀመሩበት ወቅት “የደን ልማትን ለማስፋፋት ሁሉም ዜጎች በአንድ ልብ ሊተባበሩ ይገባል” ባሉበት መልዕክታቸው ጉና ተራራን በደን መሙላት ከተራራው የሚነሱ ወንዞችና መጋቢ ጅረቶች ተከዜንና ጣናን የሚሞሉ እንደመሆኑ የተፈጥሮ ሃብቶችን ለመጠበቅ ዋስትና መሆኑን መግለፃቸው እና በደን ልማቱ አዲስ የታሪክ አሻራ ለማሳረፍ እንዲቻል በእምነት፣ በፖለቲካና በፆታ ሳንለያይ ርብርብ ልናደርግ ይገባል ማለታቸው ይታወሳል፡: ያንን ተከትሎ ዛሬ ደብረታቦር፣ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ እንጅባራ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲዎች "ጣናን ለመ...

ተጨማሪ ያንብቡ
ለመልካምነት አይረፍድም!

Posted 2020-08-09 16:32:47

የሁለት ተቃራኒ ጾታዎች አብሮ የመኖር ስምምነት ቤተሰብ ይመሰርታል፡፡ ልጆች ይወለዳሉ፡፡ የቤተሰብ ቁጥር ሲደመር ህብረተሰብ፤ የህብረተሰብ ስብስብ ደግሞ አገር ይሆናል፡፡ አገር ማለት የትውልድ ቦታችን፣ ማረፊያችን፣ መኖሪያችን፣ መመኪያችን፣ የኔ የምንላቸው ሰዎችና ትዝታዎች ማደሪያ ነው፡፡ አገር ማለት ተስፋችን ነው፡፡ እኛ ለአገራችን ተስፋ ነን፡: እንደማንኛውም የዓለም አገራት ታሪክ ኢትዮጵያም የጦርነት ታሪክ አላት፡፡ ከነዚህም መካከል የአድዋ ጦርነትን ማንሳት ይቻላል፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት በዚያን ዘመን የወረራውን ዜና ሰምተው በቤታቸው የተቀመጡ አንዳችም ኢትዮጵያውያን አልነበሩም፡፡ በንጉሱ የክተት አዋጅ ከታወጀበት...

ተጨማሪ ያንብቡ
ጋዜጣዊ መግለጫ

Posted 2020-08-09 16:30:42

የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አጋማሽ ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ በመከሰቱና በፍጥነት በመዛመቱ ምክንያት የዓለም አገራት የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሌሎች እንቅስቃሴዎች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ተቋርጦ መንግስታት የዜጎችን ህይወት ለመታደግ ቅድሚያ ሰጥተው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ እንደሚታወቀው ቫይረሱ ወደአገራችን መግባቱ በምርመራ ከተረጋገጠበት ጀምሮ የአገራችን መንግስት ቫይረሱን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፎ እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የቫይረሱን መስፋፋት ለመቀነስ ሲባል የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪዎች የገፅ ለገፅ ት...

ተጨማሪ ያንብቡ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪን በመቀበል 6 ዩኒቨርስቲዎች የጉና ተራራ አከባቢን ለማልማት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

Posted 2020-08-09 16:27:23

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2012 ዓ.ም ሁለተኛውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በሃዋሳ ባስጀመሩበት ወቅት “የደን ልማትን ለማስፋፋት ሁሉም ዜጎች በአንድ ልብ ሊተባበሩ ይገባል” ባሉበት መልዕክታቸው ጉና ተራራን በደን መሙላት ከተራራው የሚነሱ ወንዞችና መጋቢ ጅረቶች ተከዜንና ጣናን የሚሞሉ እንደመሆኑ የተፈጥሮ ሃብቶችን ለመጠበቅ ዋስትና መሆኑን መግለፃቸው እና በደን ልማቱ አዲስ የታሪክ አሻራ ለማሳረፍ እንዲቻል በእምነት፣ በፖለቲካና በፆታ ሳንለያይ ርብርብ ልናደርግ ይገባል ማለታቸው ይታወሳል፡: ያንን ተከትሎ ዛሬ ደብረታቦር፣ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ እንጅባራ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲዎች "ጣናን ለመ...

ተጨማሪ ያንብቡ
የትምህርትና ስልጠና መስኩን ከኮቪድ 19 በኃላ ለማስጀመር በሚከናወኑ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ ከዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡

Posted 2020-08-09 16:25:35

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ምክክር መድረኩ ዛሬ በአዲስ አበባ ሲጀመር እንደአገር የወረርሽኙ ስርጭትንና የሴክተሩ ትምህርት የማስጀመር ዝግጅት እንደሚዳሰስበት ጠቁመው "ከመንግስት አቅጣጫ አግኝተን የትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ስንከፍት ተማሪዎችን በምን ሁኔታ መቀበል እንዳለብን እንመክራለን" ብለዋል፡፡ የትምህርትና ስልጠና ተቋማት መልሰው ሲከፈቱ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ሁሉን አቀፍ የፖሊሲ፣ የአስተዳደርና አካዳሚክ ጉዳዮች ላይም ምክክር ይደረጋል ተብሏል፡: የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሳይጠናቀቅ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወደአገራችን በመግባቱ የ2012 ዓ.ም ትምህርት እንዴት ይጠናቀቅ በሚለው...

ተጨማሪ ያንብቡ
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አሰራርን በቴክኖሎጂ የመደገፍ እና የማዘመን ስራ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

Posted 2020-08-09 16:23:16

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የአዉቶሜሽን መተግበሪያ እና የኦንላይን ትምህርት መመሪያ ዛሬ አስመርቋል:: በምርቃ ስነስርዓቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አሰራርን በቴክኖሎጂ የመደገፍ እና የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው ዛሬ የተመረቀው በዘርፉ የሚታዩ የመረጃ አያያዝ ችግሮችን ለመፍታት ያግዛል ብለዋል፡: ወቅታዊ ግልፀኝነት ያለው እና ከትክክለኛ ምንጭ የተገኘ መረጃ ውጤታማ ውሳኔ ለመስጠትና ተቋማዊ ተልዕኮን ለመወጣት ያስችላል፡፡ ለዚህም ወቅታዊ መረጃና ግብረመልስ ለመስጠት የሚ...

ተጨማሪ ያንብቡ